ethioaddissport.com
ስኬት / ሴኔጋል ከ 2002 በኋላ አፍሪካን ወክላ ወደ አለም ዋንጫ መመለሷን አረጋገጠች
​​ ሴኔጋል ደቡብ አፍሪካን በማሸነፍ ናይጄሪያ እና ግብፅን ተከትላ ለ 2018 የአለም ዋንጫ ያለፈች ሶስተኛዋ አፍሪካዊት ሀገር መሆኗን አረጋገጠች።…