ethioaddissport.com
“በዚነዲን ዚዳን ስር መሰልጠን እፈልጋለሁ ” – ኤደን ሃዛርድ
​በተደጋጋሚ የክርስቲያኖ ሮናልዶ ተተኪ ሆኖ ወደሳንቲያጎ በርናባው ከመምጣት ጋር ስሙ የሚያያዘው ቤልጅየማዊ የቼልሲ ኮከብ ኤደን ሃዛርድ በማድሪዱ አሰልጣኝ ዚዳን ስር የመስራት ፍላጎት እንዳለው በመግለፅ ጭምጭምታውን ዳግም ቆስቁሶታል፡፡ በሰማያዊዎቹ ቤት ቁጥር አንድ ኮ…