ethioaddissport.com
የማንችስተር ዩናይትዱ አጥቂ ዝላታን ኢብራሂሞቪች ከዋናው ቡድን ጋር ልምምድ ጀመረ
ከወራት የማገገም ሂደት በኋላ ስዊዲናዊው አጥቂ ዝላታን ኢብራሂሞቪች ከማንችስተር ዩናይትድ ዋናው ቡድን ጋር ልምምድ ጀምሯል፡፡ ቀያዮቹ ሰይጣኖች ባሳለፍነው አመት በኦሮፓ ሊግ የሩብ ፍጻሜ ጨዋታ ዩናይትድ ከአንደርሌክት ጋር ባደረገው ጨዋታ ላይ ከባድ የተባለ የጉልበት ጉዳት የገጠመው ስዊዲናዊው በመጨረሻም ከጉዳቱ…