esacnyc.com
የኢትዮጵያ ማህበራዊ አገልግሎት (2015) አመታዊ የሴቶች ቀን ክብረ በዓል
ዓለም አቀፍ የሴቶች ቀን የካቲት ፳፱ (March. 8) በመላው ዓለም በየዓመቱ በየካቲት 29 ቀን ይንም (March 8.) የሲቶች ቀን በመባል በታላቁ ይከበራል ። ይህንኑ በማጠናከር የኢትዮጵያ ማህበራዊ አገልግሎት በዓሉን ምክንያት በማድረግ የውይይት መድረክ አዘጋጀቶአል። ለሴቶች መብትና ጢንነትን በተመለከተ…