dagumedia.com
በኦሮሚያ ክልል በተካሄዱ ተቃውሞዎች 67 ሰዎች ተገደሉ
ግጭቱ ከክልሉ አቅም በላይ በመሆኑ የመከላከያ ሠራዊት ተሰማርቷል የኦኤምኤን ቴሌቪዥን ጣቢያ ዋና ሥራ አስኪያጅ አቶ ጃዋር መሐመድ የተመደበለት ጥበቃ እንዲነሳ በመባሉ በተቀሰቀሰ ውዝግብ፣ በኦሮሚያ ክልል በተካሄዱ ተቃውሞዎች የሞቱ ሰዎች ቁጥር 67 መድረሱ ተረጋገጠ፡፡ በአንዳንድ አካባቢዎች ሃይማኖታዊና ብሔር ተኮ…