dagumedia.com
በሽብር ወንጀል የተከሰሱት የነ መሪ ጌታ ዲበኩሉ አስማረ የፍርድ ቤት ውሎ
ቴዎድሮስ አስፋው “እየተመገብንና እየጠጣን ያለው አሸዋ ነው” ተከሳሾች ~”ስሜ መሪጌታ ዲበኩሉ አስማረ እንጂ ወይዘሪት ዲበኩሉ አስማረ አይደለም” ~የመቃወሚያ ብይን ለመስጠት 9 ወር ፈጅቷል በፀረ ሽብር አዋጅ አንቀፅ 3 ንዑስ አንቀፅ 1 ተጠርጥረው በነ አቶ ክንዱ የክስ መዝ…