dagumedia.com
የቂሊንጦ ቃጠሎና የሀሰት ክስ
ጌታቸው ሺፈራው እስረኞች ውጩን ከሚናፍቁበት ጊዜያት አንዱ የበዓል ወቅት ነው። የውጩን ትዝታ ለመርሳት ከቤተሰብ የገባላቸውን ምግብና ገንዘብ ከሌሎች ጋር ተካፍለው በዓሉን በዓል ለማስመሰል ይሞክራሉ። ከቤተሰብ የሚገባላቸውን ገንዘብ አዋጥተው ዳቦ እና ፈንድሻ ያስገባሉ። የድምፅና የምግብ ውድድር ያዘጋጃሉ። ለበዓል…