dagumedia.com
ፖሊስ በወልቃይት ኮሚቴዎች ላይ አንድ ምስክር ለማቅረብ የበጀት እጥረት ገጥሞኛል አለ
በጌታቸው ሺፈራው • ‹‹ደንበኞቻችን እየተንገላቱ ነው›› ጠበቆች በእስር ላይ የሚገኙ የወልቃይት ኮሚቴ አባላት በከፊል የፌደራል ፖሊስ በሽብር ተከሰው ጉዳያቸውን በፍርድ ቤት እየተከታተሉ የሚገኙት የወልቃይት ኮሚቴ አባላት ላይ በተደጋጋሚ ያልቀረበውን አንድ ምስክር አስሮ እንዲያቀርብ በፍርድ ቤት ታዞ የነበር ቢሆ…