dagumedia.com
የኢትዮጵያዊው የህዋ እና ስነፈለክ ተመራማሪ ዶክተር ለገሰ ወትሮ ከዚህ ዓለም በህይወት ተለዩ
ኢትዮጵያዊው የህዋና ስነፈለክ መምህር እና ተመራማሪ ዶክተር ለገሰ ወትሮ እርፉ። ዶ/ር ለገሰ ሚያዝያ 19 ቅን 2009 ዓ.ም. አዲስ አበባ በልጃቸው መኖሪያ ቤት ሳሉ በ67 ዓመታቸው በድንገት ህይወታችው አልፏል። መረጃዎች እንደሚያመለክቱት ከሆነ የሞታቸው ምክንያት ከዚህ ቀደም የነበረባቸው የልብ ድካም ህመም እን…