dagumedia.com
በቅርቡ ከዚህ ዓለም በሞት የተለዩት ሌተናት ጀነራል ጃጋማ ኬሎ የቀብር ስነ ስርዓት ተፈፀመ
ኢትዮጵያዊው ስመ ጥር ጀግና “የበጋው መብረቅ” አርበኛ ሌተናት ጀነራል ጃጋማ ኬሎ በተወለዱ በ96 ዓመታቸው መጋቢት 29 ቀን 2009 ዓ. ም. ይህችን ዓለም የተሰናበቱ ሲሆን፥ የቀብር ስነ ስረዓታቸውም ዛሬ እሁድ ሚያዝያ 1 ቀን 2009 ዓ. ም. በአዲስ አበባ መንበረ ጸባዖት ቅድስት ስላሴ ቤተ…