dagumedia.com
አትሌት ሻለቃ ኃይሌ ገብረስላሴ የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ፕሬዚዳንት ሆኖ ተመረጠ
(አዲስ ሚዲያ) የበርካታ ዓለም አቀፍ የሩጫ ውድድር ክብረ ወሰን ባለቤት የሆነው አትሌት ሻለቃ ኃይሌ ገብረስላሴ የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ፕሬዘዳንት ሆኖ ተመረጠ፡፡ ምርጫው የተደረገው ጥቅምት 25 ቀን 2009 ዓ.ም. አትሌቲክስ ፌዴሬሽኑ በጠራው ጠቅላላ ጉባኤ ሲሆን፤ በውድድሩም አቶ ተፈራ ሞላ እና አቶ ዳ…