dagumedia.com
የሪዮ ኦሎምፒክ እና የኢትዮጵያ መንግሥት ገመና
ብስራት ወልደሚካኤል ኢትዮጵያ ከሐምሌ 29 እስከ ነሐሴ 15 ቀን 2008 ዓ.ም. በተካሄደው የ2016ቱ የብራዚሉ የበጋ ሪዮ ኦሎምፒክ ኢትዮጵያ 35 ስፖርተኞችን በ3 ዘርፍ በማሳተፍ 8 ሜዳሊያ በማግኘት ከዓለም ተወዳዳሪዎች 44ኛ ደረጃን ይዛ አጠናቃለች፡፡ በበርካታ ዓለም አቀፍና የኦሎምፒክ ውድድሮች ኢትዮጵያ በም…