dagumedia.com
በኢትዮጵያ እና በኤርትራ መካከል ዳግም ግጭት ተከሰተ
(አዲስ ሚዲያ)እሁድ ሰኔ 5 ቀን 2008 ዓ.ም. በኢትዮጵያ እና በኤርትራ ድንበር መካከል ዳግም ግጭት ተቀሰቀሰ፡፡ ግጭቱ የተቀሰቀሰው በሁለቱም ሀገራት ድንበር አካባቢ በሚገኘው ፆረና ግንባር ሲሆን፤ ዘግይተውም ቢሆን ሁለቱም ሀገራት ግጭት መኖሩን በሰጡት መግለጫ አረጋግጠዋል፡፡ ግጭቱን በተመለከተ ቀደም ብሎ መግ…