dagumedia.com
“ለማንም አቤት ማለት አልቻልኩም”-ከቃሊቲ ወህኒ ቤት
የ6 አመት ፍርደኛ ነኝ፡፡ ከኤች አይ ቪ በሽታ ጋር እኖራለሁ፡፡ የአንጀት ካንሰርም አለብኝ፡፡ ልጆቼን ያለ አባት ነው ያሳደኳቸው፡፡ በእኔ እስር ምክንያት አሁን እነሱም እየተጎዱ ነው፡፡ አሁን በቃሊቲ ማረሚያ ቤት በእስር ላይ አራት አመት ሊሞላኝ ነው፡፡ በህዳር 2007 ዓ.ም በአማክሮ እንድፈታ ማረሚያ ቤቱ ወስ…