dagumedia.com
በኢትዮጵያ የመጀመሪያው ታሪካዊ የሆነው ጣይቱ ሆቴል የእሳት አደጋ ደረሰበት
ዛሬ እሁድ ጥር 3 ቀን 2007 ዓ.ም. ከረፋዱ 5 ሰዓት አካባቢ በኢትዮጵያ ታሪክ የመጀመሪያው ዘመናዊ ሆቴል የሆነው ጣይቱ ሆቴል የእሳት አደጋ ቃጠሎ ደርሶበታል፡፡ ሆቴሉ ነሐሴ1898 ዓ.ም. በንጉሱ ዳግማዊ አጼ ምኒልክ ባለቤት እቴጌ ጣይቱ ብጡል አማካኝነት ጣይቱ ሆቴል በሚል በአዲስ አበባ መሐል ፒያሳ ተመስርቶ…