dagumedia.com
ኢትዮጵያዊውን የገደለው ቻይናዊ “ለሁለቱ አገራት መልካም ግንኙነት” ሲባል ክሱ እንዲቋረጥ ተደረገ
በምዕራብ ጎጃም ዞን ሰሜን አቸፈር ወረዳ ውስጥ ኢትዮጵያዊውን የገደለው ዠንግ ቢንዥንግ የተባለ ቻይናዊ ‹‹በቸልተኝነት ሰው በመግደል›› ወንጀል ክስ ተመስርቶበት የነበር ቢሆንም ‹‹ለሁለቱ አገራት መልካም ግንኙነት›› በሚል ትዕዛዝ ክሱ መቋረጡን ከክልሉ ፍትህ ቢሮ የተገኘው ሰነድ አጋለጠ፡፡ የአማራ ክልል ፍትሕ …