dagmawitewodros.com
የዶክተር መረራ ከእስር መፈታት
ከአንድ ዓመት እስራት በኋላ ዛሬ የተለቀቁት የኦሮሞ ፌዴራሊስት ኮንግሬስ፣ ኦፌኮ፣ ሊቀመንበር ዶክተር መረራ ጉዲና ሌሎች የፖለቲካ እስረኞች በሙሉ እንዲፈቱ ጠየቁ። ዶከተር መረራ እቤታቸዉ ሲደርሱ ዘመዶቻቸዉ እና በርካታ ደጋፊዎቻቸዉ ደማቅ አቀባበል አድርገዉላቸዋል። የኦሮሞ ፌዴራሊስት ኮንግሬስ፣ኦፌኮ፣ ሊቀመንበር…