dagmawitewodros.com
የወያኔ አገዛዝ ካጠመደልን የእርስ በእርስ እልቂት ህዝባችንንና አገራችንን እንታደግ። የአርበኞች ግንቦት7 ርዕስ አንቀፅ
የህወሃት አገዛዝ ለሥልጣን ዕድሜው መራዘም ሲል በአገራችን ያሰፈነው የከፋፍለህ ግዛ ፖሊሲ የጋራ ታሪክ ባለቤት የሆነውን ህዝባችንን በባህልና በቋንቋ ሸንሽኖ አንደኛው ከሌላኛው ጋር ምንም የሚያቆራኘው ታሪካዊም ሆነ ወገናዊ ትሥሥር በመካከሉ እንደሌለ በመስበክ እያንዳንዱ በጥላቻና በጥርጣሬ እንዲተያይ የማድረግ ስል…