dagmawitewodros.com
ሕልም አለኝ ከአርበኛ ታጋይ ዕዝራ ዘለቀ ከኤርትራ
ሕወሃት/ኢሕአዴግ መሰረቱ ተናግቶ እየተንገዳገደ ነው። መውደቁ እንዴትና መቼ የሚለው ጥያቄ ሊያነጋግር ይችላል። ግን መዉደቁ አይቀሬ ነው። ከብዙ ምልክቶቹ አንደኛውና ዋነኛው በአሁን ሰዓት በቄሮዎቹ የገጠመው የከረረና የመረረ ተቃውሞ ነው። ሆኖም ግን ይህንን በእጅጉ አንገብጋቢ የሆነውንና ተገቢ ምላሽ…