dagmawitewodros.com
ኢትዮጵያ፡ ተቃዎሞዎች ላይ የሚደረገው አፈና አልቀነሰም፡፡
ተቃዎሞ አድራጊዎች ላይ የሚፈጸመmው ግድያ እና እስር ለተከታታይ አራተኛ ወር ቀጥሏል፡፡ (ናይሮቢ፤.) – ከኖቬምበር ወር 2015 ዓ.ም. ጀምሮ በኦሮሚያ ክልል በስፋት እየተካሄደ ያለውን ሰላማዊ ተቃውሞ የኢትዮጵያ የጸጥታ ሃይል በጉልበት እያፈነው እንደሚገኝ ሂውማን ራይትስ ወች ዛሬ አስታወቀ፡፡ ከ2016 ዓ.ም.…