dagmawitewodros.com
(Breaking News – ሰበር ዜና) አቡነ ሕዝቅኤል የሥልጣን መልቀቂያ ደብዳቤ አቀረቡ
(ዘ-ሐበሻ) ከትናንት በስቲያ ስብሰባውን ረግጠው እንደወጡ ዘ-ሐበሻ የዘገበችላቸው የቅዱስ ሲኖዶስ ዋና ጸሐፊ ብፁዕ አቡነ ሕዝቅኤል ከሐላፊነት የመልቀቂያ ደብዳቤ ለዐቃቤ መንበሩ ማቅረባቸውን ምንጮቻችን ገለጹ። የዘ-ሐበሻ ምንንጮች እንደሚሉት ዋና ጸሐፊው ከኃላፊነታቸው ለመልቀቅ የወሰኑት ከጥር 6 እስከ ጥር 8 ቀ…