kalitipress.com
120 የተለያዩ ሞዴል የሆኑና የተሽከርካሪ ባለቤቶች ማረጋገጫ ደብተር ሊብሬ የሌላቸው አውቶብሶች በአንበሳ የከተማ አውቶብስ ድርጅት ውስጥ መገኘታቸው ተሰማ
20 የተለያዩ ሞዴል የሆኑና የተሽከርካሪ ባለቤቶች ማረጋገጫ ደብተር ሊብሬ የሌላቸው አውቶብሶች በአንበሳ የከተማ አውቶብስ ድርጅት ውስጥ መገኘታቸው ተሰማ፡፡ ወሬው የተሰማው ከአዲስ አበባ ዋና ኦዲተር ነው፡፡ የዋና ኦዲተር የ2010 የግማሽ አመት ሪፖርት ላይ እንደተባለው ድርጅቱ ለነዚህ 120 አውቶብሶች የባለቤትነት ማረጋገጫ ሊብሬ ማቅረብ አልቻለም፡፡ ዋና ኦዲተር ባደረገው የኦዲት ማጣራት ስራው ከ29 ሚሊዮን ብር በላይ የሚገመቱ የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች ከ15