kalitipress.com
ፕሬዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ ወደ አዲስ አበባ ሊመጡ ነው
የኤርትራው ፕሬዚደንት ኢሳያስ አፈወርቂ (ወዲ አፎም) ቅዳሜ ረፋዱን አዲስ አበባ ይገባሉ ተብሎ ይጠበቃል። የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት የመረጃ ምንጮች እንዳረጋገጡት፤ ፕሬዝዳንት ኢሳያስ የፊታችን ቅዳሜ ሀምሌ 7 ረፋዱን አዲስ አበባ ይገባሉ ተብሎ ይጠበቃል። የፕሬዝዳንቱን ጉብኝት የተሰካ ለማድረግም ከወዲሁ የተለያዩ ቅድመ ዝግጅቶች እየተደረጉ መሆኑንም ምንጮቻችን ገልጸዋል። ባሳለፍነው ሳምንት የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ በኤርትር አስመራ በነበራቸ