kalitipress.com
ድሪቤ ወልተጂ በ800 ሜትር ሪኮርድ አሻሻለች
ድሪቤ ወልተጂ በ800 ሜትር ሪኮርድ አሻሻለች በፊንላንድ ታምፔሬ ከተማ በመካሄድ ላይ ባለው ከ20 አመት እድሜ በታች ባሉ ወጣቶች ሻምፒዮና ላይ ኢትዮጵያን ወክላ በ800 ሜትር የተወዳደረችው አትሌት ድሪቤ ወልተጂ የመጀመሪያውን ወርቅ ለሀገሯ አስገኝታለች። የገባችበትም ሰአት 1:59.74 ነው።