kalitipress.com
የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ከ16 ዓመት በፊት የወጣውን የውጭ ግንኙነት ሀገራዊ ደህንነት ፖሊሲና ስትራቴጂ እንደሚሻሻል አስታወቀ፡፡ - Kaliti Press
የውጭ ግንኙነት ሀገራዊ ደህንነት ፖሊሲና ስትራቴጂ ከ16 ዓመታት በፊት ሲወጣ እንደ አይ. ኤስ እና አልሸባብ ያሉ አሸባሪ ቡድኖች ስጋት፣ ኢኮኖሚ ላይ ተጽዕኖ የሚፈጥሩ የጤና እና ሌሎችም ተያያዥ ጉዳዮችን አካቶ እንዲይዝ አልተደረገም፡፡ በመሆኑም ከዓለም ነባራዊና ከኢትዮጵያ የውስጥ ሁኔታ ጋር የሚመጥን ፍተሻ ይካሄዳል፡፡ ሚኒስቴር መሥሪያ ቤቱ ከዚህ ሳምንት ጀምሮ የተገበረው የመዋቅር ማሻሻያ ፖሊሲና ስትራቴጂውን ተግባራዊ ለማድረግና ለማስፈጸም ያግዛል ያሉት አቶ መለስ፣