kalitipress.com
የኮ/ል ደመቀ ዘውዱ ቤት በሽያጭ ለሕዝብ ሊተላለፍ ነው። አክቲቪስት ታማኝ በየነ 340 ሺህ ብር ወጪ አድርጓል።
ኮ/ል ደመቀ ዘውዱ ተከራይቶ ይኖርበት የነበረውና ሐምሌ 5/2008 ዓም ጥቃት የደረሰበት ቤት ለሕዝብ ሙዝዬም እንዲሆን ሲሰራ ቆይቷል። ንግስት ይርጋና አታላይ ዛፌ ቤቱን ለመግዛት ሲያስተባብሩ ቆይተዋል። በትናንትናው ዕለትም ከቤቱ ባለቤት አብርሃም ገበየሁ ጋር ውል በመፈፀም ለሕዝብ እንዲተላለፍ ተደርጓል። ጥቃቱ በደረሰ ወቅት ሲሳይ ታከለ፣ ሰጠኝ ባብል የሚባሉ ሰዎች ጥቃቱን ሲከላከሉ የተገደሉ ሲሆን ንብረታቸው (ባለሀብቶች ነበሩ) በእዳ ተይዟል። ይህን እዳ