kalitipress.com
የአቢሲኒያ ባንክ የዘረፋ ትራጄዲ።
ከቀኑ 12:00 አካባቢ ከጓደኞቼ ጋር ሆነን ሻይ ቡና ለማለት ቦሌ መድሀኒያለም ጀርባ በሚገኘው አቢሲኒያ ኮፊ ፊት ለፊት የያዝነውን መኪና ፓርክ በማድረግ ቁጭ ብለን የባጥ የቆጡን የወዳጅ ወጉን እናወጋለን ባጋጣሚ እኔ የተቀመጥኩት ወደ መንገዱ አቅጣጫ በመሆኑ በፎቶው ላይ የምትመለከቷት ቪትዝ እኛ ቀደም ብለን ካቆምናት የጓደኛየ መኪና ጋር በሀይል ትላተማለች እኔም በሁኔታው በመደናገጥ በፍጥነት ተንደርድሬ በመውረድ ላይ እያለሁ ግጭቱን ያደረሰችው መኪና አሽከርካሪ ለማምለጥ ወ