kalitipress.com
የሰኔ 16 የፍንዳታ ወንጀል ትንታኔ
ሀ. የሰኔ 16 የድጋፍ ሰልፍ ፕሮግራም ቀደም ተብሎ በመገናኛ ብዙሃን የተገለፀ በመሆኑ ፖሊስ ለጥበቃ የሚሆን በቂ ዝግጅት ማድረግ ይችል የነበረ ሲሆን በተለይ ደግሞ የጠቅላይ ሚኒስትሩንና የሌሎቹን እንግዶች ደህንነት ለመጠበቅ የሚያስችል የሰራዊት ቁጥር ከመድረኩ አቅራቢያ መመደብና ተሰብሳቢውን በበቂ ርቀት ማገድ ሲገባው ይህንን አላደረገም፡፡ ለ. ፍንዳታውን የፈፀሙት ሰዎች የነበሩበትን ርቀት ስናይ ጉዳቱን ለማድረስ በሚያስችል በቂ ርቀት ላይ እንዲገኙ ቀደም ተብሎ ታስቦ