kalitipress.com
ኻርቱም፤ ሱዳን ከአሜሪካ የሽብርተኛ ዝርዝር ልትወጣ ነው - Kaliti Press
ሱዳን ከዩናይትድ ስቴትስ ጋር ስልታዊ ያለችውን ሁለተኛ ዙር ውይይት ለማካሄድ ከስምምነት መድረሷን አስታወቀች። የሀገሪቱ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ዛሬ ይህን ያመለከተው ዋሽንግተን የኻርቱም መንግሥትን ከአሸባሪነት ፍረጃ ዝርዝሯ ውስጥ ልታወጣ ነው የሚለው ዜና እንደተሰማ ነው። ከዓመት በፊትም አሜሪካ ለ20 ዓመታት በሱዳን ላይ ጥላ የቆየችውን የንግድ ማዕቀብ ማንሳቷ ይታወሳል። ሆኖም ዋሽንግተን ሱዳንን ከኢራን፣ ከሰሜን ኮርያ እና ከሶርያ ጋር አዳብላ መንግሥታዊ ሽብርን የሚደግፉ