kalitipress.com
እንቢ ለዘረኝነት እልቂት በስሜት አንነዳም!! ( አቶ አሰገደ ገ/ስላሴ ከመቐለ -ለቃሊቲ ፕሬስ)
በትግራይ ክል በሁሉም የዞን ፣የወረዳ ከተሞች ህገመንግስታች ተጥሷል በሚል ሞፎከርና ሌሎች ጥያቄዎች ያሉበት ለመጭው ቅዳሜ እና እሁድ ሰላላማዊ የተቃውሞ ሰልፍ እንደሚደረግ ውስጥ ለውስጥ ሲነገር ፣ ሲታወጅ ሰንብቶ ነበር።ከዛሬ ቀን ከሰአት በኃላ ደግሞ እነ የአግአዝያን አስተባባሪ እና መሀሪ የውሀንስ ፣ የትግራይ ባለአደራ (ደመላሸ ) የሚባል በተሰው ታጋዮች ሰም ከ27 አመት በኃላ ረስተውት የኖሩ አሁን ስጨንቃቸው ለጥቅማቸው ሲሉ እነስብሀት ነጋ ፣ስዩም መስፍን በሌሎች የህወ