kalitipress.com
ኢትዮጵያ ኤምባሲዋን ወደ ኢየሩሳሌም የማዛወሩን ሀሳብ ሰረዘች
አሜሪካ ባለፈው ወር ኤምባሲዋን ወደ ኢየሩሳሌም ከተማ ማዛወሯን ተከትሎ በርካታ ሀገራት ኤምባሲያቸውን እያዛወሩ ይገኛሉ። የኢትዮጵያ መንግስትም ተመሳሳይ ዝግጂት እያደረገ የነበረ ቢሆንም ላልተወሰነ ጊዜ ጉዳዩን ለማዘግየት መወሰኑ ተዘግቧል። በእስራኤል የኢትዮጵያ ኤምባሲ የህግ አማካሪ ትናንት ሰኞ ለቻናል 10 በሰጡት ማብራሪያ “የኢትዮጵያን ኤምባሲ ወደ ኢየሩሳሌም ማዛወሩን ላልተወሰነ ጊዜ አቁመነዋል” ሲሉ ተናግረዋል። የኢትዮጵያ ኤምባሲ ሀሳቡን ሊቀይር የቻለውም በ