kalitipress.com
አየር መንገዱ ከሀምሌ 10 በኋላ በየቀኑ ወደ አስመራ በረራ ያደርጋል
የኢትዮጵያ አየር መንገድ በየቀኑ ወደ አስመራ የሚያደርገውን በረራ በቀጣይ ሳምንት ሀምሌ 10 እንደሚጀምር አስታወቀ። አየር መንገዱ በቀጣይ ሳምንት ማክሰኞ ወደ አስመራ የሚያደርገውን በረራ በቦይንግ 787 እንደሚያደርግ ነው የተገለፀው። አየር መንገዱ ወደ አስመራ የሚያደርገው በረራ በሁለቱ ሀገራት መካከል ያለውን ፓለቲካዊ፣ ኢኮኖሚያዊ ፣ የንግድ እና የህዝብ ለህዝብ ግንኙነትን ለማጠናከር ወሳኝ ሚና እንደሚጫወት ተነግሯል። ወደ አስመራ የሚደረገው በረራ ኤርትራ