kalitipress.com
አስቸኳይ መልዕክት ለጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ - ከአቶ ኤርሚያስ ለገሰ
ይድረስ ለጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አቢይ አህመድ፣ ለአዲስ አበባ አስተዳደር አዲስ "ከንቲባ" ለመሾም እንደተዘጋጁ በተለያዩ ሚዲያዎች እየተነገረ ነው። የሚሾሙት "ከንቲባም" የከተማው ምክር ቤት አባል አለመሆናቸው እየተገለጠ ነው። በእኔ እምነት ይህ አካሄድ ህገ ወጥ ከመሆኑም በላይ ተመራጭ አካሄድ አይደለም። እንደ አንድ ሞጋች ደጋፊዎ ምክንያቶቼንና መፍትሔውን ለመጠቆም እፈልጋለሁ። ምክንያቶች ምክንያት አንድ የአዲስ አበባ ምክርቤት በህዝብ የተመረጠ ነው/ የ