kalitipress.com
ብሪታኒያ ፌስ ቡክን 500 ሺህ ፓውንድ ልትቀጣ ነው::
ሐምሌ 04፣2010 ብሪታኒያ ፌስቡክ የደንበኞቹን መረጃ በህገወጥ መንገድ ለሶስተኛ ወገን አስተላልፎ ሰጥቷል በሚል 500 ሺህ ፓውንድ ቅጣት ልትጥልበት ነው፡፡ በአለማችን ብዙ ሚሊዮን ተጠቃሚዎች ያሉት ማህበራዊ ሚዲያው ካምብሪጅ አናለቲካ ለተሰኘ የፖለቲካ አማካሪ ኩባንያ ያለ ደንበኞቹ ፍቃድ መረጃዎችን አስተላልፈሃል በሚል ከዚህ በፊት ተከሶ እንደነበር ይታወሳል፡፡ በዚህም ኩባንያውን ጨምሮ ፌስቡክ በተለይ በአሜሪካ፣ በብሪታኒያ እንዲሁም በአውሮፓ ህብረት ተከሰው