kalitipress.com
በቅርቡ የተቋቋመው የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) ሊቀመንበር ለደብረ ማርቆስ ወጣቶች ያስተላለፉት መልዕክት
የፓርቲው ሊቀመንበር ዶ/ር ደሳለኝ ጫኔ በፌስ ቡክ ገጻቸው ላይ የሚከተለውን መልዕክት አስተላልፈዋል። ለድርጅት ስራ ባህር ዳርን ለቅቄ ወደ አንዱ የአማራ ግዛት ጉዞ እያደረግሁ ስለነበርኩ ስልኬ ባትሪ አልነበረውም:: የህዝብ ማመላለሻ ሃይገር ባስ ውስጥ ያለው ተሳፋሪም ፌስቡክ ላይ ተክሎ ሳይ የተለመደው ነገር ነው ብየ ወደ ጀመርሁት የጉዞ ንባብ ተመለስሁ:: ልክ ምሽት 2 ሰዓት ላይ ማረፊያየ ደርስሁና ስልኬን ሞልቸ ፌስቡክ ጎራ ብል ማርቆሳችን ታውካለች:: የማርቆስ