kalitipress.com
በምስራቅ ሐረርጌ ዞን በግራዋ ወረዳ ከሰማይ በሚወርድ እሳት ከ40 በላይ የሳር ቤቶች ተቃጠሉ፡ - Kaliti Press
በምስራቅ ሐረርጌ ዞን በግራዋ ወረዳ ሙደና ጅሩ በሊና በምትባል የገጠር ቀበሌ ውስጥ ከአርብ ጥቅምት 25 ቀን 2011 ዓ.ም ጀምሮ ከሰማይ በሚወርድ እሳት ከ40 በላይ የሳር ቤቶች ተቃጠሉ፡፡ የአደጋውን መንስኤ ለማጥናት እንቅስቃሴ እየተደረገ እንደሆነና እስካሁን በደረሰው ቃጠሎ በንብረት ላይ ጉዳት ከማድረሱ ውጪ በሰው ህይወት መጥፋት እንዳልተከሰተ ከአካባቢው ያገኘነው መረጃ ያመላክታል፡፡ ከሀረር ከተማ እስከ 110 ኪሎ ሜትር በሚገመት ርቀት ላይ የሚገኘው የሙደና