kalitipress.com
በሀገር ላይ ክህደት የፈፀሙ ሰዎች ለዳግማዊ_ክህደት መቀለ ላይ ተሰብስበዋል (ስዩም ተሾመ)
1ኛ) አቶ ስዩም መስፍን የባድመ ከተማ በ1950ዎቹ በራስ ስዩም መንገሻ ድጋፍ የተቆረቆረች መሆኑን የሚያሳይ ማስረጃ ማቅረብ ሲችል ለኢትዮ-ኤርትራ ድንበር ኮሚሽን አላቀረበም! 2ኛ) አቶ ስዩም መስፍን በ1987 ዓ.ም በተካሄደው ህዝብና ቤት ቆጠራ የተመዘገቡ በባድመና አከባቢዋ የሚኖሩ የ1089 ሰዎች ስም ዝርዝርን፣ እንዲሁም በተመሣሣይ አመት በተካሄደው ብሄራዊ ምርጫ የተሳተፉ የባድመ ምርጫ ጣቢያ የመራጮችን ስም ዝርዝር ለኢትዮ-ኤርትራ ድንበር ኮሚሽን አላቀረበም!