kalitipress.com
ሙስና እና የገንዘብ ችግሩን ለመፍታት ሁለት ፖሊሲዎች
የብር ቅየራ (demonetization) የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ cash economy ነዉ፡፡የገንዘብ ዝዉዉር ባንክን ወይም ቴክኖሎጅን በመጠቀም አይደርግም፡፡ነጋዴዉ ታክስ የመክፈል ባህል የለዉም፡፡ በዛ ላይ የንግዱ ዘርፍ በትቂት ግሩፖች የተያዘ ነዉ፡፡ ነገር ግን እነዚህ ሰወች በቢሊየን የሚቆጠር የኢትዮጵያ ብር በኬሻ፤ፍራሽ ዉስጥ፤ ጣሪያ ዉስጥ ቤታቸዉ ዉስጥ ይደብቃሉ፡፡ በጎረቤት ሀገራት ለምሳሌ በሱዳን፤ ጅቡቲ፤ ሶማሊያ እና ኬንያ በቢሊየኖች የሚቆጠር የኢትዮጵያ ብር ይኖራ